ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በፍጥረታቸው ሁሉ እስከ ዘለዓለም ድረስ እንዳይበድሉ፥ ሁሉም በየወገኑ በዘመኑ ሁሉ የጽድቅ ሥራን እንዲሠራ ለፍጥረቱ ሁሉ አዲስና እውነተኛ ፍጥረትን ፈጠረላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |