ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከዚህ በኋላ መንገዳቸውን ባፋለሱ ሁሉ ላይ ፍርድ ሊሆን እስከ ታላቋ የፍርድ ቀን ድረስ በምድር ጥልቅ ውስጥ ተጋዙ። ሥራቸውም በእግዚአብሔር ፊት ነው፤ ከቦታቸውም ሁሉን አጠፋ፥ በኀጢአታቸውም ሁሉ ያልተፈረደበት ከእነርሱ አንድ ስንኳ አልቀረም። ምዕራፉን ተመልከት |