ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እያንዳንዳቸው ባልንጀሮቻቸውን ይገድሉ ዘንድ በመካከላቸው ሰይፍን ሰደደ። ሁሉም በሰይፍ እስኪጠፉ ድረስ አንዱ ሌላውን ይገድል ዘንድ ጀመሩ፤ ከምድርም ጠፉ፤ አባቶቻቸው ግን ይመለከቱ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |