ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እነርሱም እነሆ፥ በመካከላቸው ተግዘዋል፤ ብቻቸውንም ነበሩ። ከፊቱም በሰይፍ ያጠፋቸው ዘንድ፥ ከሰማይ በታችም ያርቃቸው ዘንድ በልጆቻቸው ላይ ቃል ወጣ። ምዕራፉን ተመልከት |