ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኖኅ ብቻ በእግዚአብሔር ፊት ባለምዋልነትን አገኘ። ወደ ምድር በሰደዳቸው መላእክቱ ግን ተቈጣ፤ ከሥልጣናቸውም ለይቶ ፈጽሞ ያጠፋቸው ዘንድ አዘዘ። በምድር ጥልቅ ውስጥም አስረን እናግዛቸው ዘንድ አዘዘን። ምዕራፉን ተመልከት |