ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔርም ምድርን ተመለከታት፤ እነሆም፥ ጠፍታ ነበር፤ ሰውም ሁሉ ሥርዐቱን አጠፋ፥ ሁላቸውም በምድር ላይ ያለውን ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት አከፉት፤ እርሱም ሰውንና በምድር ላይ የፈጠረውን የሥጋ ወገንን ሁሉ አጠፋዋለሁ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |