ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኀጢአትም በምድር ላይ በዛች፤ ሥጋ ለባሹም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳና እስከ አራዊት እስከ ወፎችም፥ በምድር ላይ እስከሚኖረውም ሁሉ ድረስ መንገዱን አጠፋ። ሁሉም መንገዳቸውንና ሥርዐታቸውን አጠፉ። እርስ በርሳቸውም ይበላሉ ጀመር። ኀጢአትም በምድር ላይ በዛች። የሰዎችም ሁሉ ዐሳብ፥ በዘመኑ ሁሉ እንዲህ ክፉ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |