ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔር ከአቤል እጅ መሥዋዕትን ተቀብሎአልና፥ ከቃየን እጅ ግን መሥዋትን አልተቀበለምና በሦስተኛው ኢዮቤልዩ መጀመሪያ ቃየን አቤልን ገደለው፤ በምድረ በዳም ገደለው፤ ስለ ተገደለም እየተካሰሰ ደሙ ከምድር እስከ ሰማይ ጮኸ። ምዕራፉን ተመልከት |