ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአራተኛው ወር መባቻ አዳምና ሚስቱ ከኤዶም ገነት ወጥተው በተፈጠሩባት ምድር በኤልዳ ምድር ኖሩ። አዳምም የሚስቱን ስም ሔዋን አላት፤ እስከ መጀመሪያው ኢዮቤልዩም ድረስ ልጅ አልነበራቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |