ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለአዳም ብቻ ከአራዊትና ከእንስሳት ሁሉ ተለይቶ፥ ኀፍረቱን ይሸፍን ዘንድ ልብስን ሰጠው። ስለዚህ የሕግን ፍርድ በሚያውቁ ሰዎች ሁሉ ላይ ኀፍረታቸውን እንዲሰውሩ እንጂ፥ አሕዛብም እንደሚገለጡ እንዳይገለጡ በሰማይ ጽላት ታዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |