ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዐሥራ አምስተኛው ኢዮቤልዩ በሦስተኛው ሱባዔ ላሜህ ሚስት አገባ፤ ስምዋም ቤቴናስ ይባላል፥ ይህችውም የአባቱ የእኅት ልጅ የበራኪኤም ልጅ ናት፤ ሚስት ትሆነው ዘንድም አገባት። ምዕራፉን ተመልከት |