ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እርሱም እግዚአብሔር የሚቀበለውን ዕጣን በሠርክ አስቀድሞ ዕጣን በሚቃጠልበት በተቀደሰው ተራራ ላይ ዐጠነ፤ ለእግዚአብሔር በምድር አራት ቦታዎች አሉትና፥ እነዚህም የኤዶም ገነትና ደብረ ዘይት፥ ይህም ዛሬ አንተ በውስጡ ያለህበት ደብረ ሲናና ምድርን ለማንጻት በሚደረግ በአዲስ ፍጥረት የሚነጻ ደብረጽዮን ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |