ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከሰው ልጆችም መካከል ተወሰደ። ለጌትነትና ለክብርም ወደ ኤዶም ገነት ወሰድነው፤ እነሆ፥ እርሱ በዚያ የዘለዓለም ቅጣትንና ቍርጥ ፍርድን፥ የአዳምንም ልጆች ኀጢአት ሁሉ ይጽፋል። ምዕራፉን ተመልከት |