ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሰዎች በየወራቸው እንደ ሥርዐታቸው የዘመናትን ጊዜ ያውቁ ዘንድ እንደ ወራቸው ሥርዐት የሰማይን ምልክት በመጽሐፍ ጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |