ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ያሮድም በዐሥራ አንደኛው ኢዮቤልዩ ሚስት አገባ፤ ስምዋም ባረካ ይባላል፤ ይህችውም የአባቱ እኅት የራሱየል ልጅ ናት፤ በዚህም ኢዮቤልዩ በአራተኛው ሱባዔ ሚስት አገባ፥ በዚህ ኢዮቤልዩ በአራተኛው ዓመት በአምስተኛው ሱባዔ ወንድ ልጅን ወለደችለት፤ ስሙንም ሄኖክ አለው፤ እርሱም አስቀድሞ በምድር ላይ ከተወለዱ ሰዎች ይልቅ መጽሐፍንና ትምህርትን ጥበብንም ተማረ። ምዕራፉን ተመልከት |