ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በስምንተኛው ኢዮቤልዩ መጨረሻ ቃይናን እኅቱን ሙአሊሊትን ሚስት አድርጎ አገባት፤ በዘጠነኛው ኢዮቤልዩ በመጀመሪያው ሱባዔ በዚህም ሱባዔ በሦስተኛው ዓመት ወንድ ልጅን ወለደችለት፤ ስሙንም መላልኤል አለው። ምዕራፉን ተመልከት |