ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚያችም ቀን የአራዊትና የእንስሳት ሁሉ፥ የሚመላለሰውና የሚንቀሳቀሰው፥ የወፎችም ሁሉ አፍ ከመናገር ተከለከለ። ከዚያ አስቀድሞ አንዱ ከአንዱ ጋር በአንድ አነጋገርና በአንድ ቋንቋ ይናገሩ ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |