ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በአምስተኛው ኢዮቤልዩ በመጀመሪያው ሱባዔ በአንደኛው ዓመት በምድር ቤቶች ተሠሩ። ቃየንም ከተማ ሠራ፤ ስምዋንም በልጁ በኤኖሕ ስም ጠራት። ምዕራፉን ተመልከት |