ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በስድስተኛው ሱባዔ ልጁን አዙራን ወለዳት፥ ቃየንም እኅቱ አዋንን ሚስት ትሆነው ዘንድ አገባት፤ በአራተኛውም ኢዮቤልዩ መጨረሻ ኤኖሕን ወለደችለት። ምዕራፉን ተመልከት |