ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አዳምም በአምስተኛው ሱባዔ በአራተኛው ዓመት ደስ አለው። ዳግመኛ ሚስቱን በግብር ዐወቃት፤ ወንድ ልጅም ወለደችለት። “ቃየን ስለ ገደለው ስለ አቤልም እግዚአብሔር በምድር ሌላ ዘር አስነሥቶልናል” ብሎአልና ስሙን ሴት አለው። ምዕራፉን ተመልከት |