ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ስለዚህም እኛ በሰማይና በምድር፥ በብርሃንና በጨለማ በሁሉም የሚደረገውን ኀጢአት ሁሉ በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት እንናገር ዘንድ መጣን አሉ፤ አዳምና ሚስቱም ስለ አቤል አራት የዘመን ሱባዔ እያለቀሱ ኖሩ። ምዕራፉን ተመልከት |