ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለዚህ ወንድሙን በተንኰል የሚገድል ሰው የተረገመ እንደ ሆነ በሰማይ ጽላት ተጻፈ። ያዩም ሁሉ ይሁን አሉ። አይቶም ያልተናገረ ሰው እንደ እርሱ የተረገመ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |