ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እግዚአብሔርም ስለ ገደለው ስለ አቤል ቃየንን ዘለፈው፤ ስለ ወንድሙ ስለ አቤል ደም በምድር ላይ ተቅበዝባዥ አደረገው፥ በምድርም ረገመው። ምዕራፉን ተመልከት |