ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በተፈጠረባትም ምድር ለአዳም አርባ ቀን ከተፈጸመለት በኋላ ያበጃትና ይጠብቃት ዘንድ ወደ ኤዶም ገነት አስገባነው። ሚስቱንም በሰማንያኛው ቀን አስገባናት። ምዕራፉን ተመልከት |