ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በመጀመሪያዪቱ ሱባዔ አዳም ተፈጠረ፤ ሚስቱም የተገኘችበት ጎኑ ተፈጠረ፤ በሁለተኛዪቱም ሱባዔ እርስዋን አሳየው፤ ስለዚህም በሕርስ ጊዜ ለወንድ ልጅ አንድ ሱባዔ፥ ለሴት ልጅ ሁለት ሱባዔ የመጠበቅ ትእዛዝ ተሰጠ። ምዕራፉን ተመልከት |