ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አዳምም በስድስተኛዪቱ ቀን ከእንቅልፉ ነቅቶ በተነሣ ጊዜ ወደ እርሱ አመጣት፥ ዐወቃትም። እርሱም፥ “ከእኔ ከባልዋ ተገኝታለችና ይህች አጥንት ከአጥንቴ፥ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋም ሚስት ትሁነኝ” አላት። ስለዚህ ባልና ሚስት አንድ አካል ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |