ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከአጥንቶቹም መካከል አንድ አጥንት ወስዶ ሴትን ፈጠራት። ይህችም ጎን ከአጥንቶች መካከል የሴት መገኛ ናት፤ ስለ እርስዋም ፋንታ ሥጋን ሞላ። ሴትም አድርጎ ፈጠራት። አዳምንም ከእንቅልፉ አነቃው። ምዕራፉን ተመልከት |