ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔርም ለእኛ እንዲህ አለን፥ “አዳም ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም፤ ነገር ግን እንደ እርሱ ያለ ረዳትን እንፍጠርለት።” አምላካችን እግዚአብሔርም በእርሱ ላይ እንቅልፍን አመጣበት፤ እርሱም ተኛ። ምዕራፉን ተመልከት |