ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በእነዚህም በአምስቱ ቀኖች አዳም እነዚህን ሁሉ፥ በምድር ያለውንም ፍጥረት ሁሉ ሴትና ወንድ ሆነው ያይ ነበር። እርሱ ግን ብቻውን ነበረ። እንደ እርሱ ያለ ረዳትንም ለራሱ አላገኘም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |