ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አዳምንም፥ “የሚስትህን ቃል ሰምተህ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ከዚያ ዛፍ በልተሃልና በአንተ ምክንያት ምድር የተረገመች ትሁን፤ እሾህና አሜከላ ይብቀልብህ፤ አንተ ከምድር ተገኝተሃልና ወደ ምድርም ትመለሳለህና ከእርስዋ ወደ ተገኘህባት ወደ ምድር እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራህን ብላ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |