ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሔዋንንም የእባቡን ቃል ሰምታ በልታለችና ፈረደባት፤ “ኀዘንሽንና ጣርሽን ፈጽሜ አበዛዋለሁ፤ በኀዘን ልጆችን ውለጂ፥ መመለሻሽም ወደ ባልሽ ይሁን፤ እርሱም ይግዛሽ” አላት። ምዕራፉን ተመልከት |