ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በመጀመሪያዪቱ ቀን አራዊትን፥ በሁለተኛዪቱ ቀን እንስሳትን፥ በሦስተኛዪቱ ቀን አዕዋፍን፥ በአራተኛዪቱ ቀን በምድር ላይ የሚንቀሳቀሰውን ሁሉ፥ በአምስተኛዪቱም ቀን በውኃ ውስጥ የሚንቀሳቀሰውን ሁሉ። አዳምም ሁሉን በየስማቸው ጠራቸው፤ ስማቸውም አዳም እንደ ጠራቸው እንዲሁ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |