ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እባብም ሔዋንን፥ “ከእርሱ በምትበሉበት ቀን ዐይኖቻችሁ እንደሚበሩ፥ አማልክትም እንደምትሆኑ፥ ክፉውንና በጎውንም እንደምታውቁ እግዚአብሔር ያውቃልና ነው እንጂ ሞትን የምትሞቱ አይደለም” አላት። ምዕራፉን ተመልከት |