ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እርስዋም እንዲህ አለችው፥ “እግዚአብሔር፦ በገነት ካለ ዛፍ ፍሬ ሁሉ ብሉ፥ በገነት መካከል ካለ ዛፍ ፍሬ ግን አትብሉ፥ እንዳትሞቱም አትንኩ” አለን። ምዕራፉን ተመልከት |