ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛው ቀን እባብ መጥቶ ወደ ሔዋን ቀረበ። እባቡም ሔዋንን፥ “በገነት ካሉ ዛፎች ፍሬ ሁሉ እግዚአብሔር፦ ከእርሱ አትብሉ ብሎ አዝዞአችኋልን?” አላት። ምዕራፉን ተመልከት |