ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ፍሬውንም ለቅሞ ይበላ ነበር፥ የተረፈውንም ለእርሱና ለሚስቱ ያኖር ነበር፤ የሚጠብቀውንም ያኖር ነበር፤ ሰባቱን ዓመት ጠንቅቆ ቈጥሮ በዚያ የፈጸማቸው የሰባቱ ዓመት ፍጻሜ ባለቀ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከት |