ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርሱ ግን ዕራቁቱን ነበረ፤ ዕራቁቱንም እንደ ሆነ አያውቅም ነበር፥ አያርፍምም ነበር። ተክልንም ከወፎችና ከአራዊት፥ ከእንስሳትም ይጠብቅ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |