ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በመጀመሪያው ኢዮቤልዩ በመጀመሪያ ሱባዔ አዳምና ሚስቱ በኤዶም ገነት ሰባት ዓመት ሲሠሩና ሕጉን ሲጠብቁ ኖሩ። ሥራንም ሰጠነው፤ ለማገልገልም ተገልጦ የሚታየውን ሥራ ሁሉ እያስተማርነው ኖርን፤ እርሱም እየሠራ ኖረ። ምዕራፉን ተመልከት |