ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ስለዚህም ወንድ ልጅና ሴት ልጅ ለምትወልድ ሴት የእነዚህ ቀኖች ሥርዐት ተሠራ፤ ለወንድ ልጅና ለሴት ልጅ የታዘዙ እነዚህ ቀኖች እስኪፈጸሙ የተቀደሰውን ሁሉ አትንካ፤ ወደ መቅደስም ሁሉ አትግባ። እስራኤልም በዘመኑ ሁሉ ይጠብቁት ዘንድ የተጻፈው ሕግና ሥርዐት ይህ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |