ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የተቀደሰውን ሁሉ አትንካ፤ ለወንድ ልጅ የታዘዘውን ይህን ቀን እስክትፈጽም ድረስ ወደ ቤተ መቅደስ አትግባ። ሴት ልጅ ብትወልድ እንደ መጀመሪያዎቹ ሁለት ሱባዔያት በአራስነቷ ሁለት ሱባዔያት ትቈያለች። ስድሳ ስድስት ቀንም በመንጻቷ ደም ትቈያለች። ሁሉም ሰማንያ ቀኖች ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |