ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከዚህም በኋላ ወደ ኤዶም ገነት ገባች፤ ስለዚህ ለምትወልድ ሴት በጽላተ ሰማይ ሥርዐት ተጻፈ። ወንድ ልጅ ብትወልድ እንደ መጀመሪያው ሰባት ቀን በአራስነቷ ሰባት ቀን ትቈያለች፥ ሠላሳ ሦስት ቀንም በመንጻቷ ደም ትቈያለች። ምዕራፉን ተመልከት |