ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በሁለተኛዉ ሱባዔ በስድስቱ ቀናት በእግዚአብሔር ቃል አራዊትን ሁሉ፥ እንስሳትን ሁሉ፥ አዕዋፍን ሁሉና በምድር የሚንቀሳቀሰውን ፍጥረት ሁሉ፥ በውኃውም ውስጥ የሚንቀሳቀሰውን ፍጥረት ሁሉ በየወገናቸውና በየመልካቸው ወደ አዳም አመጣን። ምዕራፉን ተመልከት |