ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዘመኑ ሁሉ በፊቱ የሚቀበለው በጎ መዓዛ ያርግ ዘንድ በፊቱ መሥዋዕትን ሠዋ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ያዕቆብ ድረስ ያሉ አበው ሃያ ሁለት ናቸው። እስከ ሰባተኛዪቱም ቀን ድረስ ሃያ ሁለት ዓይነት ፍጥረት ተፈጠረ። ይህም የተባረከና የተቀደሰ ሰንበቱ ነው። እርሱም ቡሩክና ቅዱስ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |