ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነርሱም በሰባተኛዪቱ ቀን ለመብላትና ለመጠጣት፥ ሁሉን የፈጠረ እግዚአብሔርንም ለማመስገን ከእኛ ጋር ነበሩ። ከእኛ ጋርም በአንድነት ያርፉ ዘንድ ከአሕዛብ ሁሉ ተለይቶ የሚታይ ሕዝብን ባረከ፥ ቀደሰም። ምዕራፉን ተመልከት |