ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “ከሥራ ሁሉ ያርፉባት ዘንድ የሰንበታትን ቀን አመለክታቸዋለሁ። እንደዚሁም በዓል ያከብሩባት ዘንድ ምልክት አደረግሁባት። ምዕራፉን ተመልከት |