ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንዲህም እባርካቸዋለሁ። ሕዝቤም ይሆናሉ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ በሁሉም ካየሁት የያዕቆብን ዘር መረጥሁ፥ ለእኔም የበኵር ልጅ አድርጌ ጻፍሁት፤ ለዘለዓለምም ቀደስሁት። ምዕራፉን ተመልከት |