ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መላእክተ ገጽ ሁሉና የምስጋና መላእክት ሁሉ እነዚህ ሁለቱ ታላላቅ ወገኖች ናቸው። ከእርሱም ጋር በሰማይና በምድር ይህን እናከብር ዘንድ አዘዘን። ምዕራፉን ተመልከት |