ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሁሉም ሃያ ሁለት ዓይነት ፍጥረት ሆነ፤ በስድስተኛዪቱም ቀን በሰማይና በምድር፥ በባሕሩና በጥልቁ ውስጥ፥ በብርሃንና በጨለማ መካከል፥ በሁሉም ላይ ያለውን ፍጥረት ሁሉ ፈጥሮ ፈጸመ። ምዕራፉን ተመልከት |