ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሁሉ ፈጣሪም ባረካት፤ ከእስራኤልም ብቻ በቀር በእርስዋ ዕረፍት ለማድረግ አሕዛብን ሁሉ አልመረጠም፤ ነገር ግን በልቶና ጠጥቶ በምድር ዕረፍትን ሊያደርግባት ለእርሱ ብቻ ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |