ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በኢዮቤልዩ ከሚቈጠር ቀን ሁሉ ተለይታ የከበረች ናትና በዚህች ቀን ከቤት ወደ ቤት አያውጡባት፥ አያግቡባትም። በምድር ዕረፍት ያደርጉባት ዘንድ ለሥጋዊ ሁሉ ሳይታወቅ እኛ በሰማያት ዕረፍትን አደረግንባት።” ምዕራፉን ተመልከት |